የዚህ ዌብሳይት ትልቁ አላማ ለኢትዮጵያ ለሃገራችን ያለማቋረጥ መጸለይ ነው። ከጸሎት በተጨማሪም፣ እኛ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት የሆነው፣የሁላችን ተልእኮ፣ መላው የኢትዮጵያን ማህበረሰብ ወደ እግዚአብሄር መንግስት፣ በፍቅር፣ በድጋፍ እና በጸሎት (በግልም ሆነ በህብረት) እንዲሁም፣ ወንጌልን በማሰራጨት ለኢትዮጵያ ብሄረሰብ ሁሉ መድረስ ነው።
Our main goal is to pray for our country, Ethiopia. We aim to reach the Ethiopian community and foster love, support, and guidance through fellowship, prayers, and outreach programs to all ethnic groups.
እኛ የክርስቲያን ማህበረሰብን በመድረስ እና በአገልግሎት አብሮ ለማደግ ቆርጠን ካልተነሳን ለወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ማን ይደርስላቸዋል? አላማችን በችግር ላይ ላሉ ግለሰቦች እና ቤተሰቦች አቅማችን በሚችለው መርዳት ነው። የክርስቶስን ፍቅር እና እምነት ለሁሉ ለማድረስ የሁሉ አማኝ ድጋፍ ያስፈልጋል።
We should be dedicated to uplifting the Christian community through outreach ministries. We should be passionate about connecting with individuals and families in need. Join us in prayer to spread the love of Christ and faith in Him alone.
"አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ አላቸው።" ማቴ 21:22
"ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥" መዝሙር 103:3
"እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።" ኤርምያስ 29:12
©Copyright. All rights reserved.
We need your consent to load the translations
We use a third-party service to translate the website content that may collect data about your activity. Please review the details in the privacy policy and accept the service to view the translations.